የኒው ዚላንዷ ጠቅላይ ሚንስትር ተወዳጅ የሆኑበት ምስጢር ምንድን ነው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የኒው ዚላንዷ ጠቅላይ ሚንስትር ተወዳጅ የሆኑበት ምስጢር ምንድን ነው?
ታትሟል

ጃሲንዳ አርደርን በመጀመሪያው የጠቅላይ ሚንስትርነት ዘመናቸው ልጅ ወልደዋል። በስልጣን ዘመናቸው የክራይስት ቸርችን ጥቃት በጥበብ በማለፍ፣ ከኮሮናቫይረስ ነጻ አገር እስከማወጅም ደርሰዋል። አሁንም የሰራተኛ ፓርቲያቸውን ወክለው በከፍተኛ ልዩነት ለሁለተኛ ጊዜ አሸንፈዋል።