ታዳጊ ተማሪዎችን በሰንሰለት አስሮ የሚገርፈው የሱዳን ትምህርት ቤት ሲጋለጥ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ታዳጊ ተማሪዎችን በሰንሰለት አስሮ የሚገርፈው የሱዳን ትምህርት ቤት ሲጋለጥ
ታትሟል

ቢቢሲ በሱዳን እስላማዊ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በሚማሩ ታዳጊ ወንድ ተማሪዎች ላይ የሚደርሰውን ድብደባና ግርፋት አጋልጧል። የአምስት ዓመት ታዳጊዎች ሳይቀሩ በሰንሰለት ታስረው ይገረፋሉ፣ ይደበደባሉ፣ ሌሎች ጥቃቶችም ይደርሱባቸዋል። ምክንያቱ ምንድን ነው? ቢቢሲ ይህንን ዘገባ አጠናክሯል።