የአሜሪካ ምርጫ፡ የሌሎች አገራት ዜጎች ውጤቱን የመቀየር አቅም አላቸው?
ታትሟል
በመጭው ወር በሚካሄደው የአሜሪካ ምርጫ በርካታ የውጭ አገራት ዜጎችም ተሳታፊዎች ይሆናሉ። እነዚህ ዜጎች ከአጠቃላይ መራጩ ቢያንስ ከ10 በመቶ በላይ ይሸፍናሉ። እነዚህ መራጮች ታዲያ በምርጫው ውጤት ላይ ለውጥ ያመጡ ይሆን? ቢቢሲ እንደሚከተለው አሰናድቶታል።