ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤትን የሚወስነው ማን ነው?
ታትሟል
ከሳምንታት በኋላ በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ይካሄዳል። በምርጫው ቦታቸውን ይዘው ለመቀጠል ለሁለተኛ ጊዜ የሚወዳደሩት ዶናልድ ትራምፕና የቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ይፎካከራሉ። በዚህ ምርጫ ላይ የበላይነትን በመያዝ ለማሸነፍ ቁልፍ በሚባሉት ግዛቶች ውስጥ ከፍተኛ ድምጽን ማግኘት ያስፈልጋል።