የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤትን የሚወስነው ማን ነው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤትን የሚወስነው ማን ነው?
ታትሟል

ከሳምንታት በኋላ በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ይካሄዳል። በምርጫው ቦታቸውን ይዘው ለመቀጠል ለሁለተኛ ጊዜ የሚወዳደሩት ዶናልድ ትራምፕና የቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ይፎካከራሉ። በዚህ ምርጫ ላይ የበላይነትን በመያዝ ለማሸነፍ ቁልፍ በሚባሉት ግዛቶች ውስጥ ከፍተኛ ድምጽን ማግኘት ያስፈልጋል።