ሌባኖስ፡ ከእናቴ ጋር አውርተን ስልኩን እንደዘጋችው ነበር በፍንዳታው የተመታችው፡ ቅድስት የትምጌታ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ከእናቴ ጋር አውርተን ስልኩን እንደዘጋችው ነበር በፍንዳታው የተመታችው፡ ቅድስት የትምጌታ
ታትሟል

በቤይሩት በተከሰተው ፍንዳታ ቢያንስ ሁለት መቶ ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል። ከእነዚህም መካከል ሁለቱ ኢትዮጵያዊያን ናቸው። በአደጋው እናቷን የተነጠቀችው ቅድስት የትምጌታ "እናቴ ነሐሴ ዘጠኝ ልትመጣ ቃል ገብታልኝ ነበር" ትላለች።