ኮሮናቫይረስ፡ ኬንያ የኮሮናቫይረስ ተንከባካቢ ነርሶቿን በዳንስ እያነቃቃች ነው

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ኬንያ የኮሮናቫይረስ ተንከባካቢ ነርሶቿን በዳንስ እያነቃቃች ነው
ታትሟል

የኮሮናቫይረስ ታማሚዎችን የሚንከባከቡ ነርሶች የታማሚዎችን ሁኔታ መከታተል፣ ራሳቸውን ከበሽታው መከላከል፣ ርቀታቸውን መጠበቅና ሌሎችም ሃሳቦች ተደማምረው ጭንቀት ውስጥ ይከቷቸዋል። ኬንያ ታዲያ ይህንን ስሜት ለመቀነስ የኮሮናቫይረስ ተንከባካቢ ነርሶቿን በዳንስ እያነቃቃች ነው።