እጅ ሳያስታጥብ የማያሳፍረው የባህር ዳሩ የባጃጅ ሹፌር
ታትሟል
መሐመድ ሁሴን የባህርዳር ነዋሪ ሲሆን በባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ እየሰራ ኑሮውን ይደጉማል።
የኮሮናቫይረስ መከሰትን ተከትሎ ታዲያ ቫይረሱን ለመከላከል ያግዘኛል ያለውን የፈጠራ ውጤት ሰርቷል። በባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪው ላይ የተገጠመና ከእጅ ንክኪ ነጻ የሆነ ለደንበኞቹ የሚሆን የእጅ መታጠቢያ አዘጋጅቷል።