በካናዳ የሚኖረው ኢትዮጵያዊ ቤተሰቡን ከኮቪድ-19 እንዴት እየተከላከለ ነው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ኢትዮጵያዊያን በካናዳ ኮሮናቫይረስን እንዴት እየተከላከሉ ነው?
ታትሟል

የኮሮናቫይረስ በመላው ዓለም መሰራጨቱን ተከትሎ ቫይረሱን ለመከላከል አገራት የተለያዩ የመፍትሔ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው። በዚህ ሂደት በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንስ ራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ከወረርሽኙ ለመከላከል ምን እያደረጉ ነው? ከቤተሰቦቹ ጋር በካናዳ የሚኖረው ሳምሶን ታደሰ ተሞክሮውን አጋርቶናል።