ኮሮናቫይረስ፡ "በዚህ ወቅት ሁላችንም አንድ ሆነን መረዳዳት አለብን" ድምጻዊት ሐመልማል አባተ

ታትሟል

አንድ ቤት ለኮሮናቫይረስ ለይቶ ማቆያ የለገሰችው ድምጻዊት ሐመልማል አባተ "በዚህ ወቅት ሁላችንም አንድ ሆነን መረዳዳት አለብን" ብላለች።