ኮሮናቫይረስ፡ "በዚህ ወቅት ሁላችንም አንድ ሆነን መረዳዳት አለብን" ድምጻዊት ሐመልማል አባተ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, አንድ ቤት ለኮሮናቫይረስ ለይቶ ማቆያ የለገሰችው ድምጻዊት ሐመልማል አባተ "በዚህ ወቅት ሁላችንም አንድ ሆነን መረዳዳት አለብን" ብላለች
ታትሟል

አንድ ቤት ለኮሮናቫይረስ ለይቶ ማቆያ የለገሰችው ድምጻዊት ሐመልማል አባተ "በዚህ ወቅት ሁላችንም አንድ ሆነን መረዳዳት አለብን" ብላለች።