ለሰላምታ እጃቸውን ከዘረጉ 10 ዓመት ያስቆጠሩት መምህር

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ለሰላምታ እጃቸውን ከዘረጉ 10 ዓመት ያስቆጠሩት መምህር
ታትሟል

የኮሮና ቫይረስ አንዱ መተላለፊያ መንገዱ የእጅ ንክኪ ነው። የኮሮናቫይረስ ከመምጣቱ ብዙ ዓመታት በፊት የእጅ ሰላምታ ያቆሙትን ግለሰብ ቢቢሲ አናግሯቸዋል። እኚህ መምህር ላላፉት 10 ዓመት በእጃቸው ሰላምታ ተለዋውጠው አያውቁም። ብዙ ሰው ለምን ሰላም አይሉኝም በማለት አኩርፏቸዋል፤ ተጣልቷቸዋል። እሳቸው ግን በዓላማቸው ጸንተው 10 ዓመት ሙሉ ከሰዎች ጋር ለመጨባበጥ እጃቸውን ዘርግተው አያውቁም።