የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ቴክኖሎጂ ቻይናን ምን ያህል ጠቅሟል?

ታትሟል

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መጀመሪያ የተከሰተባት ቻይና፤ በሽታውን በሦስት ወር ውስጥ ለመቆጣጠር እንደቻለች ይነገራል። በዚህ ሂደት ውስጥ ቴክኖሎጂ የቻይናን ጥረት ምን ያህል አግዟል?