የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ቴክኖሎጂ ቻይናን ምን ያህል ጠቅሟል?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ቴክኖሎጂ ቻይናን ምን ያህል ጠቅሟል?
ታትሟል

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መጀመሪያ የተከሰተባት ቻይና፤ በሽታውን በሦስት ወር ውስጥ ለመቆጣጠር እንደቻለች ይነገራል። በዚህ ሂደት ውስጥ ቴክኖሎጂ የቻይናን ጥረት ምን ያህል አግዟል?