ኮሮናቫይረስ፡ ከሴቶች ይልቅ ወንዶችን አብዝቶ የሚገድለው ለምንድን ነው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ኮሮናቫይረስ ከሴቶች ይልቅ ወንዶችን አብዝቶ የሚገድለው ለምንድን ነው?
ታትሟል

በቻይና በተደረገ የመጀመሪያ ደረጃ ጥናት ከሴቶች ይልቅ በኮሮናቫይረስ በብዛት የሚሞቱት ወንዶች መሆናቸው ተረጋግጧል። ለምን? የሚከተለው ቪዲዮ ይህንን ያብራራል።