የኮሮናቫይረስ መከሰትን ተከትሎ የዓለም ምጣኔ ሃብት ወደቀ ወይስ ደቀቀ?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የኮሮናቫይረስ መከሰትን ተከትሎ የዓለም ምጣኔ ሃብት ወደቀ ወይስ ደቀቀ?
ታትሟል

የኮሮናቫይረስ ጥምር ኪሳራ እያስከተለ ነው። በመላው ዓለም በሚባል ደረጃ በሰዎች ጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ቫይረሱን ለመከላከል ሲባል የሚዘጉ ምርት፣ የንግድና የመዝናኛ ተቋማት ምንም ዓይነት የግብይት እንቅስቃሴ እንዳይኖር በማድረግ ምጣኔ ሃብቱ ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ደቅኗል።