በዓመት ከ6 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ፈረሶች ነጻ ህክምና የሚሰጠው የፈረሶች ክሊኒክ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በዓመት ከ6 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ፈረሶች ነጻ ህክምና የሚሰጠው የፈረሶች ክሊኒክ
ታትሟል

በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የፈረሶች ክሊኒክ በዓመት ከ6 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ፈረሶች ነጻ ህክምና ይሰጣል።