ባህር ዳርን ፅዱ ለማድረግ የከተማዋ ወጣቶች ተሰባስበው በየሳምንቱ ቅዳሜ ከጠዋቱ 1፡30 ላይ በመገናኘት ለ90 ደቂቃ ያህል በተለያዩ ስፍራዎች ለፅዳት ይሰማራሉ።