በየጎዳናው ኮንዶም የሚያድለው 'ንጉሥ'
ታትሟል
ሰዎች እራሳቸውን ከኤችአይቪና ከሌሎች በግብረ ሥጋ ከሚተላለፉ በሽታዎች እንዲጠብቁ ኬንያ ውስጥ በተለያዩ ስፍራዎች እተዘዋወረ የሚየስተምረው ይህ ግለሰብ እራሱን 'የአፍሪካ የኮንዶም ንጉሥ' እያለ ይጠራል።