ባለስምንት ክፍል ቤት መኪናው ላይ የሰራው ኢትዮጵያዊ
ታትሟል
አብነት ታደሰ ለበርካታ ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የጭነት መኪና ወደመኖሪያ ቤትነት ቀይሮታል። መኪናው ላይ የገነባው ቤት፤ 3 መኝታ፣ 2 ሳሎንና 3 የመታጠቢያ ክፍሎች አሉት።