ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የአሸንድዬ አከባበር በላሊበላ
ታትሟል
በየአመቱ ከነሐሴ 14 ጀምሮ ለሶስት ቀናት በአማራ ክልል ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል እንዲሁም በትግራይ ክልል አሸንዳ ሴቶችን ማዕከል በማድረግ ይከበራል። በላሊበላ የአሸንድዬ አከባበር ይህንን ይመስላል