ቺንዬሬ፡ ኢኬሜፉናን ከሞተ በኋላ በጥሎሽ አገባችው

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የፌሊሽያ ልጅ ኢኬሜፏ ሳያገባ፣ ሳይወልድ ነው የሞተው። ስለዚህ ለቺንዬሬ ጥሎሽ ተሰጥቶ ከሞተ በኋላ አገባችው።
ታትሟል

"ባሌን ከሞተ በኋላ ነው ያገባሁት" የምትለው ቺንዬሬ ለ12 ዓመታት ከሞተ ሰው ጋር እንደተጋባች ናት።