እዩ ጩፋ ከ2 ዓመት በፊት ለቢቢሲ፡ "አጋንንትን በካራቴ ሆነ በቴስታ ብመታ ምን ችግር አለው?"
ታትሟል
እዩ ጩፋ ከሁለት ዓመት በፊት ለቢቢሲ ሲናገር "አጋንንትን በካራቴ ሆነ በቴስታ ብመታ ምን ችግር አለው?" ብሎ ጠይቆ ነበር።
እዩ ጩፋ ነብይና ሐዋርያ ተብለው ከተነሱ ብዙዎች አንዱ ነው። እዩ በፈውስ ትዕይንቶች፣ 'አጋንንትን በካራቴ በመጣል'ና በሌሎችም በርካታ ምክንያቶች አነጋጋሪና አወዛጋቢ ስለመሆኑ ጠይቀነው ምላሽ ሰጥቷል።
ከእዩ ጨፋ ጋር የተደረገውን ሙሉ ቃለ ምልልስ እዚህ ማንበብ ይችላሉ።