ጥቂት በአፄ ሰርፀ ድንግል ስለታነፀው ጉዛራ ቤተ መንግስት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በአፄ ሰርፀ ድርግል ዘመነ መንግሥት የተሠራው የጉዛራ ቤተ መንግሥት።
ታትሟል

ቢቢሲ አማርኛ ሰሞኑን በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች የውይይት መድረኮችን በማዘጋጀት፤ እንዲሁም ጉብኝት በማድረግ ላይ ነው። የዚህ ጉብኝት አካል የሆነው አንዱ የጉዛራ ቤተ መንግሥት ነው።

የጉዛራ ቤተ መንግሥት ኢትዮጵያን ከ1556-1589 ዓ.ም ድረስ በመሯት በአፄ ሰርፀ ድንግል የታነፀ ነው።