ወንድ በመምሰል ኳስ ሜዳ የሚገቡት ኢራናውያን ሴቶች
ታትሟል
ኢራናውያን ሴቶች ኳስ ሜዳ ገብተው ጨዋታ እንደሚለከቱ አይፈቀድላቸውም። ይህንን ሲያደርጉ የተገኙ 35 ሴቶች በቅርቡ መታሰራቸው የሚዘነጋ አይደለም። ቢሆንም አንዳድንድ ሴት ደጋፊዎች ወንድ በመምሰል ወደ ሜዳ መግባታቸው አልቀረም።