አንዲት ጠብታ የጊንጥ መርዝ ሚሊዮን ዶላር እንደምታወጣ ያውቃሉ? ለምን?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የጊንጥ መርዝ
አንዲት ጠብታ የጊንጥ መርዝ ሚሊዮን ዶላር እንደምታወጣ ያውቃሉ? ለምን?
ታትሟል

በሺዎች የሚቆጠሩ ጊንጦች ቱርክ ውስጥ በሚገኝ ቤተ ሙከራ ውስጥ ተከማችተዋል። ዓላማው ውድ የሆነ መርዛቸውን ለማግኘት ምቹ አጋጣሚ እየተጠበቀላቸው ነው።

አንዲት ጊንጥ 2 ሚሊ ግራም መርዝ ይኖራታል። የማራቢያ ቤተ ሙከራው በቀን 2 ግራም የጊንጥ መርዝ የከማቻል።

የጊንጥ መርዝ የተለያዩ ነገሮችን ለመሥራት የሚያገለግል ስለሆነ 1 ሊትር የጊንጥ መርዝ 10 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያወጣል።