ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው መንትዮች የሚማሩበት ትምህርት ቤት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው መንትዮች የሚማሩበት ትምህርት ቤት
ታትሟል

በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ በርካታ መንትዮች መገኘታቸው ለመምህራን እና ለተማሪዎች መደናገርን ከመፍጠር አልፎ መነጋገሪያ ሆኗል።

በዚህ ሕንድ ውስጥ በሚገኝ ትምህርት ቤት 60 ከአጠቃላይ 120 በላይ መንትዮች ይገኛሉ። መምህራን መንትዮቹን አንዳቸውን ከአንዳቸው ለመለየት በመቸገራቸው መፍትሄ እስከመፈለግ ደርሰዋል።

በትምህርት ቤቱ እንዴት ከፍተኛ ቁጥር ላያላቸው መንትዮች ሊገኙ ቻሉ? ርዕሰ መምህርቷ መልስ አላቸው?