የተጋለጠው ዘመናዊ የሕጻናት ባርነት እና ብዝበዛ በጋና

የተጋለጠው ዘመናዊ የሕጻናት ባርነት እና ብዝበዛ በጋና
ታትሟል

መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገ ‘ኢንተርናሽናል ጀስቲስ ሚሽን’ (አይጄኤም) የተሰኘ የእርዳታ ድርጅት በምዕራብ አፍሪካ በተለይም ጋና ውስጥ የሚያካሂደውን ዘመናዊ ባርነት ቢቢሲ አፍሪካ አይ አጋልጧል።

በጋና ሕጻናትን በማሳገት እንደገና ከብዙ እንግልት በኋላ ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ ያደርጋል። ቢቢሲ እንዳረጋገጠውም አንዳንድ ሕጻናት በግድ ከወላጆቻቸው ፊት ተጠልፈው ይወሰዳሉ።