የረመዳን ጾምን የተመለከቱ ጥቂት እውነታዎች

የረመዳን ጾምን የተመለከቱ ጥቂት እውነታዎች
ታትሟል

በዓለም ላይ በሚገኙ ሁለት ቢሊዮን በሚደርሱት የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው የረመዳን ጾም ዛሬ ይጀመራል።

ረመዳን ከአምስቱ የእስልምና መሠረቶች አንዱ ነው። ጾሙ በሂጅራ አቆጣጠር በዘጠነኛው ወር ላይ ይውላል። ሌሎች ከረመዳን ጾም ጋር የተያያዙ እውነታዎች ምን ምን ናቸው?