የሩሲያ እና የዩክሬን ጦርነት ዓለምን የቀየረበት አራት መንገዶች

የሩሲያ እና የዩክሬን ጦርነት ዓለምን የቀየረበት አራት መንገዶች
ታትሟል

የካቲት 17/2014 ዓ.ም የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሠራዊታቸው በዩክሬን ላይ “ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ” እንዲያካሂድ አዘዙ።

ይህ ጦርነትም ዓለም የተለየ ቀውስ ውስጥ እንድትባ አደረጋት። በምሥራቅ እና ምዕራብ መካከል ያለው ልዩነት በእጅጉ ሰፋ።

በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሲገደሉ ሚሊዮኖች ደግሞ ተፋናቅለዋል። የምግብ እጥረትና የዋጋ ንረትም ይህንኑ ጦርነት ተከትሎ በመላው ዓለም የተስፋፉ ቀውሶች ሆነዋል።