የፓሪስ ዝነኛ መለያ የሆነው ኤፍል ማማ ሁለት ሆኖ የታየበት ምክንያት ምንድን ነው?

የፓሪስ ዝነኛ መለያ የሆነው ኤፍል ማማ ሁለት ሆኖ የታየበት ምክንያት ምንድን ነው?
ታትሟል

ከቀናት በፊት የፓሪስ ዋነኛ መለያ ከሆነው ከእውነተኛው ኤፍል ማማ ጎን ሌላ ተመሳሳይ ማማ መታየቱ ብዙዎችን አነጋግሯል።

ሁለቱን ማማዎች ጎን ለጎን የሚያሳየው ምስል በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት ሲዘዋወር የተመለከቱ ብዙ ሰዎች ‘የኤፕሪል ዘ ፉል ማሳሳቻ’ ነው ሲሉ ነበር። ግን ምን ነበር የሆነው?