በ‘አሜሪካ ጋት ታለንት’ ላይ ለመቅረብ እየተዘጋጀ ያለው ኢትዮጵያዊ የጂምናስቲክ ስፖርተኛ
በ‘አሜሪካ ጋት ታለንት’ ላይ ለመቅረብ እየተዘጋጀ ያለው ኢትዮጵያዊ የጂምናስቲክ ስፖርተኛ
ታትሟል
በምሥራቅ ወለጋ ተወልዶ ያደገው ቢሊሱማ መስፍን ከልጅነቱ ጀምሮ የተለያዩ የጅምናስቲክ ስፖርቶችን ያዘወትር እንደነበር ይናገራል።
ይህ ተሰጥኦው ከፍ ብሎ አሁን የተለያዩ የአካል መተጣጠፎችን እንደ ቀልድ ይከውናቸዋል። ቢሊሱማ ይህ ተሰጥኦውን ለረዥም ጊዜ ባደረገው ልምምድ ማዳበሩን ይገልጻል።
በአገር ውስጥ ተሰጥኦዬን የማሳይበት በቂ መድረክ አላገኘሁም የሚለው ቢሊሱማ፣ ህልሙ አገሩን በትልልቅ መድረኮች ላይ ማስጠራት ነው።



