አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላኖች የሚሸከም ሁለተኛ የጦር መርከቧን ወደ እስራኤል አንቀሳቀሰች
አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላኖች የሚሸከም ሁለተኛ የጦር መርከቧን ወደ እስራኤል አንቀሳቀሰች
ታትሟል
አሜሪካ እስራኤልን ለማገዝ በምሥራቅ ሜዲትራኒያን በኩል አውሮፕላን ተሸካሚ የጦር መርከቦቿን እያስጠጋች ነው።
የአሜሪካ የመከላከያ ሚንስቴር ይህ እርምጃ “በእስራኤል ላይ ሊቃጣ የሚችልን ጥቃት ቀድሞ ለመከላከል” ያለመ ነው ብሏል።