የዓለም የታሪክ ሂደትን የቀየረው ክስተት በሁለት ደቂቃዎች ሲታወስ
የዓለም የታሪክ ሂደትን የቀየረው ክስተት በሁለት ደቂቃዎች ሲታወስ
ታትሟል
የዓለምን ታሪክ የቀየረው ክስተት ካጋጠመ ሁለት አሥርት ዓመታት አለፉ።
የዛሬ 22 ዓመታት በዕለተ ማክሰኞ በአሜሪካዋ የንግድ ከተማ ኒው ዮርክ ያጋጠመው ክስተት የታሪክ ሂደትን ቀይሯል።
በአል-ቃይደ አጥፍቶ ጠፊዎች የተፈጸመው የሽብር ጥቃት ከ77 አገራት የተወጣጡ 3ሺህ ገደማ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል።
አጋጣሚው በተለይ ምዕራባውያን ከመካከለኛው ምስራቅ አገራት ጋር ያላቸውን ግንኙነትም ሌላ መልክ እንዲይዝ አድርጓል።



