በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን የገደለው እና አስር ሺዎችን የሰወረው የሊቢያው የጎርፍ አደጋ

በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን የገደለው እና አስር ሺዎችን የሰወረው የሊቢያው የጎርፍ አደጋ
ታትሟል

ዳንኤል የተባለው አውሎ ንፋስ በፈጠረው ከባድ ጎርፍ በሊቢያ 20 ሺህ ገደማ ሰዎች ሞተዋል።

በ10 ሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች ደግሞ ያሉበት አልታወቀም። ደርና የተባለችው ከተማ ትልቁ ጉዳት የደረሰባት ሲሆን አብዛኛው የከተማዋ ክፍል በውሃ ተወስዷል።