አሜሪካ በኢራቅ ላይ የፈጸመችው ወረራ ሕይወቱን የቀየረው ወጣት
አሜሪካ በኢራቅ ላይ የፈጸመችው ወረራ ሕይወቱን የቀየረው ወጣት
ታትሟል
የዛሬ ሃያ ዓመት አሜሪካ መራሹ ጦር ሳዳም ሁሴንን ከሥልጣን ለማውረድ ኢራቅን ሲወርር አሊ አባስ የ12 ዓመት ታዳጊ ነበር።
ቤተሰቦቹ የተሻለ ሕይወት ይመጣል የሚል ተስፋ በሰነቁበት ወቅት ቤታቸው በአሜሪካ ሮኬት ተመታ፤ እሱም ሕይወቱን የለወጠው ከባድ ጉዳት ደረሰበት።
ኢራቃዊው አሊ አባስ ጥቃቱ የእርሱን እና የቤተሰቡን ሕይወት እንዴት እንዳመሰቃቀለው ይተርካል።



