ዓለምን ያቃወሰው የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት 300 ቀናትን አስቆጠረ፤ ምን ተከሰተ?
ዓለምን ያቃወሰው የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት 300 ቀናትን አስቆጠረ፤ ምን ተከሰተ?
ታትሟል
ከኮቪድ ወረርሽኝ ተጽእኖ ያላገገመውን የዓለምን ምጣኔ ሀብት ያቃወሰው የሩሲያ እና የዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ እነሆ 300 ቀናት ተቆጠሩ፤ ከሁለት ወራት በኋላ አንድ ዓመት ይሞላዋል።
በመጋቢት 17/2014 ዓ.ም. የተጀመረው ጦርነት በአስር ሺዎች እንደሞቱበትና በመቶሺዎች ደግሞ ለመፈናቀል ተዳርገዋል። በሁለቱ ኃይሎች መካከል አሁንም ከባድ ጦርነት እየተካሄደ ነው።
ባለፉት 300 ቀናት ውስጥ ሩሲያ ሠራዊቷን አሰማርታ ወረራ ስትፈጽም በምዕራባውያኑ የምትደገፈው ዩክሬን ደግሞ በመከላከልና በመልሶ ማጥቃት ሂደት ውስጥ ቆይታለች።
ይህ ቪዲዮ ባለፉት 300 የጦርነት ቀናት ውስጥ የተከናወኑ ዋና ዋና ክስተቶችን ዘግቧል።



