በሐኪሞች የሐሰት ተስፋ የዐይን ብርሃናቸውን የሚያጡ ታካሚዎች
በሐኪሞች የሐሰት ተስፋ የዐይን ብርሃናቸውን የሚያጡ ታካሚዎች
ታትሟል
የቢቢሲ የምርመራ ዘገባ እንደደረሰበት በሩሲያ፣ በአሜሪካ እና በመካከለኛው ምሥራቅ በሕክምና የማይድኑ የዐይን ሕመሞችን እናድናለን የሚል ሐኪሞች ዳጎስ ያለ ገንዘብ እያጋበሱ ነው።
በባሕሪያቸው የማይድኑ መሆኑ የሚታወቁ በሽታዎች ያለባቸው ህሙማንን ሐኪሞች ሐሰተኛ ተስፋ እየሰጡ ለታማሚዎች የተለያዩ መድኃኒቶችን በመስጠት ለበለጠ ጉዳት እየዳረጓቸው ነው።
ይህንን በሽታ እናክማለን የሚሉ ክሊኒኮች እስከ 20 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ያስከፍላሉ። ውጤቱ ግን በተቃራኒው መሆኑን ቢቢሲ አረጋግጧል።



