የባሉን ሽርሽር በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የባሉን ሽርሽር በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር
ታትሟል

አቢሲኒያ ባሉኒንግ የሙቅ አየር ፊኛ (ባሉን) ሽርሽር አገልግሎት በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ይሰጣል።

ተቋሙ በሆለታ እና አካባቢዋ ለ45 ዲቂቃዎች ለሚቆይ ሽርሽር ወደ 8ሺህ ብር ገደማ ክፍያ ይጠይቃል።