ዛየን አሊ ሰልማን፡ በአርሰናል የእግር ኳስ ቡድን የተመለመለው የአራት ዓመቱ ታዳጊ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ዛየን አሊ ሰልማን፡ በአርሰናል የእግር ኳስ ቡድን የተመለመለው የአራት ዓመቱ ታዳጊ
ታትሟል

ዛየን አሊ ሰልማን የእንግሊዝ ትልቅ የእግር ኳስ ቡድንን ቀልብ ሲስብ ዕድሜው ገና አራት ነበር። ዛየን ያለው ችሎታ ከእድሜው በሁለት እጥፍ የላቀ ነው ሲሉ ይናገራሉ፤ አሰልጣኞቹ። የአርሰናል ቅድመ መደበኛ አካዳሚ እያሰለጠነው የሚገኘው ዛየን ገና ከአሁኑ ከሌሎች ስመ ገናና የእግር ኳስ ቡድኖች ጥሪ እየቀረበለት ይገናል።