በስደተኛ ጣብያ ውስጥ ልጇን የተገላገለችው መምህርት ማሾ
ታትሟል
መምህርት ማሾ በትግራይ በተቀሰቀሰው ግጭት ምክንያት ወደ ሱዳን ከሸሹ 75 ሺህ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷናት። የስደት ጉዞ ግን ለእርሷ ነፍሰጡር ስለነበረች እጅጉን ከብዶ እንደነበር ታስታውሳለች።