ኢሬቻ፡ የዛሬ አራት ዓመቱ የቢሾፍቱው ኢሬቻ ክስተት ሲታወስ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ከ2008 ኢሬቻ ግርግር የተረፈችው ሴት
ታትሟል

የዛሬ አራት ዓመት ቢሾፍቱ በነበረው የኢሬቻ ክብረ በዓል ላይ ከአምሳ ሰዎች በላይ ሲሞቱ በመቶዎች ደግሞ የሚቆጠሩ ቀላልና ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ይታወቃል። ከዚያ ክስተት ከተረፉት መካከል ለሊሴ አብዲሳ አንዷ ስትሆን በወቅቱ የነበረውን ሁኔታ እና ከዚያ በኋላ ያለውን ህይወቷን ለቢቢሲ ታሪኳን አካፍላለች።