ኮሮናቫይረስ፡ ህንዳዊው ኮቨድ-19ን ለመከላከል አካላዊ ርቀትን መጠበቅ የሚያስችል ሞተር ሳይክል ሠራ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, አንድ ህንዳዊ የኮሮናቫይረስን ለመከላከል አካላዊ ርቀትን የጠበቀ ሳይክል ሠራ
ታትሟል

በህንድ አንድ ግለሰብ የኮሮናቫይረስ ቢያስጨንቀው ልጁን ከትምህርት ቤት ለመውሰድ እንዲያስችለው አካላዊ ርቀትን የጠበቀ ሞተር ሳይክል ሰርቷል። ሞተር ሳይክሉን ከተሰባበሩ ብረቶች በእሱና በልጁ መቀመጫ መካከል የአንድ ሜትር ልዩነት እንዲኖረው አድርጎ ነው የሠራው።