ኮሮናቫይረስ ያወጣቸው የቤተልሔም አበበ ገፀ ባህሪያት
ታትሟል
ቤትልሔም አበበ 'ማኒ ሃይስት' ተከታታይ ፊልም ላይ ተዋናዮቹ በመምሰል፣ ሲያምራት የ'ፓይረትስ ኦፍ ዘ ካሪቢየን' ዋና ገፀ ባህሪ ካፕቴን ጃክ ስፓሮውን፣ ሲያሰኛት ደግሞ 'ዘ ማስክ' የተባለውን በፈርንጆቹ በ1994 የወጣው ፊልም ላይ ያለውን ገፀ ባህሪ በመምሰል ራሷን ትቀያይራለች።
ሙሉ ታሪኩን በጽሑፍ ለማንበብ፡ ኮቪድ ያወጣቸው የቤተልሔም አበበ ገፀ ባህሪያት