ኮሮናቫይረስ፡ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ዓለምን እንዴት ቀይሯታል?
ታትሟል
የኮሮናቫይረስ በመላው ዓለም መሰራጨቱን ተከትሎ በርካታ ያልተጠበቁ ክስተቶች እየታዩ ነው። መላው ዓለም በሚባል ደረጃ ትምህርት ተቋርጧል፣ የንግድ እንቅስቃሴዎች ቆመዋል፣ አገራት ሙሉ በሙሉ እንቅስቃሴያቸውን እየዘጉ ነው። በርካታ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎችም ጭር ብለዋል።