የኤርትራ ባሕላዊ ጭፈራ- ሸሊል

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የኤርትራ ባሕላዊ ጭፈራ- ሸሊል
ታትሟል

በትግረ ብሔር ባህል መሰረት፤ ሴቶቹ ተሸፋፍነው ይመጡና ሸሊል ተብሎ የሚጠራው የባህላዊ መጫወቻ ቦታው ሲደርሱ ጸጉሯቸውን ይከፍቱታል፤ ይህም ወቅት የሚተጫጬበት ጊዜ ነው።