ንግስቲ ገብረመስቀል፡ "ሴቶች ጣቶቻችን የተለዩ ናቸው"

ታትሟል

"ሴቶች ጣቶቻችን የተለዩ ናቸው። በቤታችን ውስጥ የምንሰራው ምግብ፣ የምናሳድጋቸው ልጆች፣ የቤታችን አያያዝ ማንነታችን የምናይበት መስታወታችን ናቸው። ቤትን ማስተዳደር ቀላል አይደለም።"