ንግስቲ ገብረመስቀል፡ "ሴቶች ጣቶቻችን የተለዩ ናቸው"

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, "ሴቶች ጣቶቻችን የተለዩ ናቸው"
ታትሟል

"ሴቶች ጣቶቻችን የተለዩ ናቸው። በቤታችን ውስጥ የምንሰራው ምግብ፣ የምናሳድጋቸው ልጆች፣ የቤታችን አያያዝ ማንነታችን የምናይበት መስታወታችን ናቸው። ቤትን ማስተዳደር ቀላል አይደለም።"