አምለሰት በዓለም አቀፍ መድረክ ሊቀርብ ይችላል ስለምትለው 'ምን አለሽ' ፊልም ትናገራለች

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ቴዲ አፍሮ ያልተሳተፈበት የአምለሰት ሙጬ ፊልም
ታትሟል

ከፍተኛ ወጪ ወጥቶበታል የተባለው "ምን አለሽ" ፊልም በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢቀርብ ደረጃውን ያሟላ እንደሆነ ትናገራለች።