ከ1700 በላይ ቅርሶችን የያዘው የምስራቅ ወለጋ ሙዚየም

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ከ1700 በላይ ቅርሶችን የያዘው የምስራቅ ወለጋ ሙዚየም
ታትሟል

በምስራቅ ወለጋ ሙዚየም ውስት የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ቅርሶች ይገኛሉ።